የአርቲስት እልፍነሽ ቀኖ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ በአምቦ ከተማ ይፈፀማል
AMN – ጳጉሜን 2/2018 ዓ.ም የአርቲስት እልፍነሽ ቀኖ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ በአምቦ ከተማ እንደሚፈጸም ተገለጸ። የአርቲስት እልፍነሽ ቀኖ የአስከሬን አሸኛኘት እና የቀብር ሥነ ሥርዓት አስፈጻሚ ኮሚቴ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠዉ መግለጫ የአርቲስቷ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ በአምቦ ከተማ በክብር እንደሚፈጸም አስታዉቋል። የኮሚቴዉ ሰብሳቢ አቶ ለሚ ቤኛ እንደገለጹት ጳጉሜን 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከማለዳዉ 11:00 ሰዓት […] The post የአርቲስት እልፍነሽ ቀኖ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ በአምቦ ከተማ ይፈፀማል appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







